ለቡና ቁርስ እና ለልጆቼ የማሲዘው 4 የተለያየ የዳቦ ቆሎ አሰራር አይነት ሲሆን በአብዛኛው ለልጆች ተወዳጁ ገባ ብሎ የተጠበሰው ሲሆን ሲበላም ለጥርስ ቀላል ነው የኦቨኑ ደሞ በጣም ቆንጆ