ዉድ ተመልካቾቼ በህልም ሰዉ ሲስመን ወይም እኛ ሰዉ ሰንሰም ማለም ፍቺእሰላማዊ የህልም መጸሀፍ ዋቢ በማድረግ ለእናንተ በሚሰማማ መልኩ አዘጋጅቼ አቅርቢያለሁ ህልምከ ከፈጣሪያችን ማሰጠንቀቂያ ወይም ብሰራትመንገርያ መንገድ ሰለሆነ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉኝ አመሰግናለሁ