MENU

Fun & Interesting

ዳታ ከመጠይቅ ወደ Excel እና ለትንታኔ ከExcel ወደ SPSS በቀላሉ እንዴት መሙላት ይቻላል?

The Ethiopian Economist View 34,405 lượt xem 1 year ago
Video Not Working? Fix It Now

ማንኛውም አይነት ጥናት ለመስራት የሚዘጋጅን መጠይቅ መረጃውን በቀጥታ ወደ SPSS ለመክተት በማይቻልበት ወቅት እንዴት ወደ Excel ኮድ ማድረግ እንደሚቻል እና ከExcel በቀላሉ ለእያንዳንዱ መጠይቅ ትርጉም በመስጠት ወደ SPSS ፎርማት ማዛወር.....

የተዘጋጀው መጠይቅ ምርጫ እና ዳሽ ሙላ ያለበት ከሆነ አንዴት በExcel አስገብቶ SPSS ለትንታኔ እንዲረዳው ማድረግ......

የጥናት ዳታ በተመሳሳይ በExcel እና በSPSS እንዲነበብ ማድረግ......

ለብዙ ሰዎች መረጃ ወደ SPSS በቀጥታ ለማስገባት በማይቻልበት ወይም SPSS Software በማይኖርበት ጊዜ በቀላሉ መረጃውን ወደ Excel ቀድሞ በማስገባት ለትንታኔ ወደ SPSS ማስገባት እንደሚቻል የሚረዳውን ቪዲዮ ተማሩበት።

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...

Phone፡- 0913-24-39-56

Email: - Wase.belay12@gmail.com

Facebook: - /economistwasyhun ​

Telegram: - https://t.me/WaseAlpha​

Comment