ጥናት ለማካሄድ የተሰበሰበ መረጃ ወደ ሶፍትዌር መግባት እንዳለበት ይታወቃል፡፡ ስለዚህ ወደ SPSS እንዴት ዳታ ማስገባት እንደሚቻል፤ ከExcel እና ከStata እንዴት ዳታና ወደ SPSS ማምጣት እንደሚቻል፤ ከSPSS ወደ Excel እና Stata ዳታን ማዛወር/ Export እንደሚቻል ጠቃሚ ቪዲዮ ጭኛለሁ! እስከመጨረሻው በመመልከት ጥናቶን በቀላል የመስሪያ ግንዛቤ ያግኙ!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha