በበጣም አልስማማም: አልስማማም: መካከለኛ: እስማማለሁ: በጣም እስማማለሁ የሚሉ መረጃዎችን ለመጠቀም በመካከላቸው ያለውን ልዩነት ማወቅ፤ በአግባቡ ማስገባት እና ያላቸውን አማካይ ውጤት ምንነት በመረዳት መጠቀም እንዴት እንደሚቻል የሚከተለውን ቪዲዮ ተመልከቱ፤ ተጠቀሙበት እንዲሁም ለሌሎች እንዲጠቀሙበት ያጋሩት።