MENU

Fun & Interesting

Grade 11 Maths Unit 1 Relation and Function | በድሮ ካሪኩለም | FutureX | Inspire Ethiopia

FutureX 25,891 8 months ago
Video Not Working? Fix It Now

FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inspireethiopia.net.futurexappversion2 FutureX Application ከ 9-12 ክፍል የሚገኙ ተማሪዎች የክፍል ውጤታቸውን ከ 95% በላይ እና የ 12 ክፍል ማትሪክ ፈተናቸውን ከ 500 በላይ አምጥተው ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ የሚረዳ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። በአዲሱ ካሪኩለም መሰረት እያንዳንዱን ትምህርት በቀላልና በሚገባ መንገድ አስጠንቶ፣ የማትሪክ ጥያቄ አሰርቶ ለፈተና ያዘጋጃል። ተማሪዎች በፍጥነት ለውጥ እንዲያመጡ በማሰብ በ 1 ሰዓት ውስጥ 1 Unit እንጨርሳለን፤ ለእያንዳንዱ Unit በጥንቃቄ የተዘጋጀ አጭር ኖት (አጤሬራ) ለተማሪዎች እንሰጣለን። አሁኑኑ ለመጀመር አፕሊኪሽኑን ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ስልክዎ ላይ ጭነው ከኛ ጋር ማጥናት ይጀምሩ። https://play.google.com/store/apps/datasafety?id=com.inspireethiopia.net.futurexappversion2 #ethiopia #study #inspireethiopia #exam #futurex

Comment