ብዙ ሥራ ሰርተን፤ ነገር ግን በፕሬዘንቴሽን ምክንያት ውጤት ማጣት የለብንም፤ በዚህ ቪዴዖ ሥራችንን ስናቀርብ ማድረግ ስላለብን እና ማድረግ ስለሌሉብን ነገሮች ጠቃሚ ምክሮች ቀርበዋል። #Thesis_Defense @melakumathewos