ሰካራሙ መነኩሴ እወነተኛ ታሪክ መንፈሳዊ ትረካ I መንፈሳዊ ፊልም | sekaramu menekuse I EOTC DOCUMENTARY
ይህ ቻናል @tewahedodocumentary በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚነገሩ አስተማሪ ታሪኮች በትረካ የሚቀርቡበት ቻናል ነው፡፡ ይህም "ሰካራሙ መነኩሴ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መንፈሳዊ ትረካ በክፍለ ዘመናችን የተከሰተ እውነተኛ ታሪክን የያዘ ትረካ ነው፡፡ ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ሌሎች መንፈሳዊ ትርካዎችንና ተጨማሪ መርኃ ግብራትን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
Have you watched this?
https://www.youtube.com/watch?v=nQd80v1bi48
#eotc #ethiopia #orthodox
#like #share #subscribe
አብራችሁን ስለሆናችሁ በድንግል ማርያም ስም እናመሰግናለን፡፡