ሰሞኑን መነጋገሪያ ስለሆነው የኤችአይቪ መድሃኒት ዝርዝር መረጃ!!ፒአርኢፒ (PREP) ምንድነው? ፒኢፒሰ (PEP) ምንድነው?ፒአርኢፒን (PREP) መውሰድ ያለባቸው ሰዎች እነማን ናቸው?ወቅታዊው የኤችአይቪ ሁኔታ በኢትዮጵያ ምን ይመስላል?እንዲሁም ሌሎች ስለHIV ልናውቃቸው የሚገቡ ወቅታዊ መረጃዎች ተካተዋል!!