Proposal በምታቀርቡበት ጊዜ ምን ያህል Slide, የ Slide ብዛት, ማተኮር ያለባቹህ ቦታ፣ time አጠቃቀም፣ Confidence, የማስረዳት አቅም፣ presentation ስትጀምሩ እና ስትጨሩ እንዴት ነው ምትዘጋጁት የሚለውን ለማሳየት እንደምሳሌ የርሳኤን presentation በዚህ video ትማርበታላቹህ፣ ትንሽም ብሆን ያግዛቹሃል ቢየ ስላሰብክ አቅርቤላቹሃለሁ።በይበልጥ ግን እናንተም ከዚህ በላይ ሆናቹህ የተሻለ ነገር እንደምትሰሩ ተስፋ አደርጋለሁ።