MENU

Fun & Interesting

ፕሮፖዛል:- How to prepare research proposal ጥናታዊ ፁህፍ ቀረፃ አዘገጃጀት መሰረታዊ ዋናዋና ክፍሎች ምንድን ናቸው? 16 ነጥቦችን!

Muhammed Computer Technology (MCT) 17,187 lượt xem 1 year ago
Video Not Working? Fix It Now

የጥናትና ምርምር (Research) መሰረታዊ ዋና ዋና ክፍሎች ምንድን ናቸው?
እነዚህ 16 ነጥቦች ልብ ይበሉ!
የጥናት/ሪሰርች ይዘት፣ ስፋትና ጥልቀት ሊለያይ ይችላል፡፡
ተጨባጭ ችግርን ለመፍታት ይሁን የተደበቀ ምስጢርን ፈልፍለን ለማግኘት ወይንም ከዚሁ ለተለየ ዓላማ ጥናት ሊታቀድና ሊከናወን ይችላል፡፡
በዚሁ መሰረት አንድ ጥናት/ሪሰርች ሲዘጋጅ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ብዙዎች ዘንድ የተለመዱ ዋና ዋና ይዘቶችን ሊያካትት ይችላል፡፡

Comment