MENU

Fun & Interesting

Seifu on EBS: "እኔ የልጇቼ ብቻ አይደለሁም" የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 1| Abiy Ahmed

Seifu ON EBS 418,390 lượt xem 5 years ago
Video Not Working? Fix It Now

በክፍል አንድ ከጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የበዓል ቆይታ ሰይፉ ፋንታሁን ካነሳቸው ጥያቄዎች ውስጥ ….
14:45 ከአለም መሪዎች የሚያደንቁት እና ያስገረምዎት መሪ ማን ነው?
11:35 የጠ/ሚኒስቴሪነቱን ስራ በጊዜ ሂደት ካቆሙ በኃላ በምን ስራ ላይ መቀጠል ይፈልጋሉ?
11:02 ጠ/ሚኒስቴሪነቱን ከርቀትና አሁን ሆነው ሲያዩት እንዴት አገኙት?
7:13 አንብበው ወደውት ሌላ ሰው ቢያነበው የሚሉት መፅሀፍ?
የሰላም የኖቤል ሽልማትን ማሸነፍ የቻሉት ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረጉት የበዓል አዝናኝና የቁምነገር ቆይታ ክፍል አንድ | Prime Minister of Ethiopia D/r Abiy Ahmed interview on Seifu Show Part 1 "እኔ የልጇቼ ብቻ አይደለሁም" የበዓል ጨዋታ ከዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 1
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Comment