MENU

Fun & Interesting

✝️አኮቴተ ቁርባን ዘቅዱስ አትናቴዎስ|| አማርኛ ንባብ||ሐይመት_ሚዲያ|| THE ANAPHORA OF ST. Athanasius || Haimmet_Media✝️

Video Not Working? Fix It Now

✝️አኮቴተ ቁርባን ዘቅዱስ አትናቴዎስ|| አማርኛ ንባብ||ሐይመት_ሚዲያ|| THE ANAPHORA OF ST. Athanasius || Haimmet_Media✝️ ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት፤ኑ እናክብራት፤ ኑ እናመስግናት፤ ኑ በዓል እናድርጋትለ የበዓላት መጀመሪያ ይህችውም ክብርት የምትሆን የክርስቲያን ሰንበት ናት። ትናንት በመግባትዋ ደስ እንዳለን በመውጣቷ ደስ ብሎን እንሸኛት፤ በእርስዋ ሥጋችንን በማሳረፍ እየተጋን። “የትጉኀ እጅ ግን ባለጠጋ ታደርጋለች። በበጋ የሚያከማች ልጅ አስተዋይ ነው፤ በመከር የሚተኛ ግን እርሱ ራሱን ያስነውራል (ምሳሌ 10:4-5)” በዚህ "ሐይመት ሚዲያ" የዩቱብ ቻናል የሚተላለፉ ዝግጅቶች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት እምነት እና ሥርዓትን መሠረት በማድረግ የሚዘጋጁ ሲሆን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን ሃይማኖታዊ እና ማኅበራዊ ጎዳዮች በጥልቀት የሚዳሰሱበት መድረክ ነው። https://www.facebook.com/Haimmetmedia https://www.tiktok.com/@haimmetmedia.et

Comment