አሰላሙአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የሻሀደቴይን ወንድም እና እህቶቼ የአላህ ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ታላቁ አላማችን እናንተን ማገልገል ነው ኢንሻ አላህ እናንተም ቪዲዮዉን ሼር ቻይናሉንም ሰብስከራይብ በማድረግ የነሲሀ ኢስላሚክ ዳዋ ቲዩብ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ በአላህ ስም እንጋብዛቹዋለን በተጨማሪ ነሲሀ ኢስልልሚክ ዳዋ ቱብ የናንተው ቻይናል ነውና በአገልግሎታችን ላይም ስው ነንና ጉለቶችን ስታዩብን አስታየታቹን በመስጠት ታርሙን ዘንድ እግዛቹ እንዳይለየን እንሻለን አላህ ይጠብቃቹ ጀዛከላህ ኬይር SUBSCRIBE CHAINALE ALL MUSLIM BRO. & SIS. JZK