MENU

Fun & Interesting

ቤተ ሐጌ ሚዲያ - Bete Hage Media

ቤተ ሐጌ ሚዲያ - Bete Hage Media

በኔ ዘመን ቤተክርስቲያን እና ገዳም አይዘጋም!!!
በዚህ ቻናል ፡- ለገጠር አቢያተ ክርስቲያናት እጣን ጧፍ ዘቢብ የተለያዩ ንዋየ ቅድሳት ከምእመናን እየሰበሰብን የምናደርስ ሲሆን እንደዚሁም የተለያዩ የበረከት ስራዎችን እንሰራለን በተጨማሪም ልዮ ልዮ ዝማሬዎችንና ስብከቶችን አስደሳች እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን እናስተላልፋለን። ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተ ሐጌ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

ቤተ ሐጌ ሚዲያን ማገዝ የምትፈልጉ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ > 1000452988341
በአቢሲኒያ ባንክ > 55322899
መደገፍ ትችላላችሁ! ስለ መልካም ትብብራችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ!

ለበለጠ መረጃ +251966504090 ይደውሉ!