ኤክኸርት በመፅሐፍቱና በትምህርቶቹ ከፍተኛ ዝና'ን ያተረፈ ሲሆን... በዚህ ክፍል የሚያቀርባቸው መሰረታዊ ሃሳቦች ከካርል ዩንግና ከመሳሰሉ ሰዎች የተወሰዱ ሆነው ሳለ እንዴት እንደለወጣቸውና እንዳሳነሳቸው ብሎም ምን አይነት የተሳሳቱ (DIY) እርስዎም ይሞክሩት አይነት መደምደሚያዎች ጋር እንቃኛለን።