ልዩ የበአል የአነባበሮ ኬክ እና በጣም ለስላሳ ዳቦ
ልዩ የበአል የአነባበሮ ኬክ እና በጣም ለስላሳ ዳቦ ወይም ችሮኬ ይባላል ጣፋጭና በጣም ለስላሳ የዳቦ አይነት ሴሆን በተለይ ለበአል የክርስትና አባት ወይም የክርስትን እናት ለልጆቻችው የሜወስዱት የዳቦ አይነት ነው ሌላው ኬኩ ኢትዮጵያዌ በጤፍ አነባበሮ የተሰራ ሲሆን ከዋናው ኬክ አሰራር በግባቱ በጣም ይለያል እንዴሁም ግሉቲን ነጻ የሆነ ልዩና ጣፋጭ በልታችሁ የማትጣግቡት የኬክ አይነት ነው እንደ ሁሌው ስሩ ብሉ ሞክሩ