ጓደኛዪ ለምናኝ ለድግሷ የጋገርኩት የውሃ ዳቦ How to make steam bread at home 🏡ይህ ዳቦ አገጋገር ክዚህ በፊት በሌላ ዘዴ ሰርቼው ነበር አሁን ደሞ በእንፋሎት ነው የሰራሁት ስሩ ሞክሩ ትወዱታላችሁ