MENU

Fun & Interesting

የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ

Inspire Ethiopia 550,655 lượt xem 3 years ago
Video Not Working? Fix It Now

በተለምዶ ሴቶች የተረጋጋ (cool) ወንድ ይወዳሉ፤ ወንዶችም ስክን ያለች ቁጥብ የሆነች ሴት ይወዳሉ ይባላል፤ መረጋጋት ከ የስሜት ብስለት (Emotional intelligence) ጋር ይገናኛል፤ ለፍቅር ግንኙነትህ ለስራህ ከሰዎች ጋር ላለህ ማንኛውም ግንኙነት ወሳኝ ነው። በትንሽ ትልቁ ከመጨነቅ እና ከመቸኮል አውጥተው የተረጋጋ ሰው የሚያደርጉ ቀላል መንገዶችን እንወያያለን።

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ https://www.youtube.com/channel/UCy0qGo9INrO1qWFgvwelg5w?sub_confirmation=1 ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : https://t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: https://www.tiktok.com/@inspire_ethiopia Tiktok account 2: https://www.tiktok.com/@inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Comment