ተማሪ እያለን ሂሳብ፣ ፊዚክስ ኬሚስትሪ ብዙ ውስብስብ ነገር ስንማር አንድም ቀን ስለ ገንዘብ አያያዝ እና ስትራቴጂ ተምረን አናውቅም። በዚህ ምክንያት ገንዘብ ላይ በህይወት ልምድ ካልሆነ በቂ ዕውቀት ማግኘት ከባድ ነው። በዚህ ቪዲዮ ምርጥ የሆኑ የገንዘብ አመለካከትና ስትራቴጂዎች እንወያያለን፤ ለኔ እንደጠቀሙኝ ለእናንተም እንደሚጠቅሟችሁ እርግጠኛ ነኝ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ https://www.youtube.com/channel/UCy0qGo9INrO1qWFgvwelg5w?sub_confirmation=1 ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : https://t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: https://www.tiktok.com/@inspire_ethiopia Tiktok account 2: https://www.tiktok.com/@inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia