ራስህን መለወጥ ትፈልጋለህ ግን ብዙ ነገሮች ይጎትቱሀል፤ ፍርሀት ይይዝሀል ወይ የማይሳካ ይመስልሀል ስለዚህ ታመነታለህ። ታዲያ ፍርሀትህን አሸነፈህ ራስህን ለመቀየር ምንድነው ማድረግ ያለብህ? መልሱን በዚህ ቪዲዮ እንወያይበታለን።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ https://www.youtube.com/channel/UCy0qGo9INrO1qWFgvwelg5w?sub_confirmation=1 ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : https://t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: https://www.tiktok.com/@inspire_ethiopia Tiktok account 2: https://www.tiktok.com/@inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia