በቀላሉ ክብደት መቀነስ! ከሀኪም በላይ ሰውነትን ማድመጥ! ከአለም ሲስተም ማምለጥ || ገነት አህፈሮም | Manyazewal Eshetu Podcast EP 38
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሠላሳ ስምንተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከYale University ተመራማሪ ገነት አህፈሮም ጋር ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይታቸውም ስለ ራስንማከም: ስለ ጠቢቡ ሰለሞን እና ስለ ንግስተ ሳባ ፍቅር! ስለፅበል ሀይል ስለአለም evolution እና የተለያዩጉዳዮች በጥልቀት ተወያይተዋል::
ሙሉውን ተመልከቱ