ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሀያ ሰባተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከወጣቱ ጋዘጠኛ እና YouTuber ግዛቸው @marakiweg2023 ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::
ግዛቸው ስለኢትቪ ስራ ገጠመኙ, በግሉ ስራ ለመጀምር ያደረገው ውጣ ውረድ ስለስራ ስኬቱ ስለወድቀቱ እና ስለሌሎችም አጋጣሚዎች በጥልቀት ይናገራል::ሙሉውን ተመልከቱ::
ሙሉውን ተከታተሉ