ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በ45ኛ ው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ
ከተክሉ በዓል ጋር ድንቅ ውይይት ይዘዋል::ተክሉ እጅግ በጣም ለየትያለ ክብ ስምንት ማዕዘናዊ ሰው የሚል መፃፍ ፀሐፊ ነው::ስለመንፈሳዊነት ስለአጋንንት ስለወደቀው መልዓክ እና ስለሴቶች መንፈሳዊነት አጫውቶናል::